ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም

MAY 15, 2021

የመጽሐፍ ምርቃት እና የወቅታዊ ጉዳዮች ምክክር

የመጽሐፍ ምረቃ እና የወቅታዊ ጉዳዮች ምክክር

እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ፤ ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም በዶ/ር ሳሙኤል ወልዴ የተጻፈው ከመደነጋገር መነጋገር የተሰኘው መጽሐፍ ምረቃና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ይደረጋል። 

እርሶም በዚህ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ቦሌ ድልድይ ቲኬ ሕንጻ ላይ በሚገኘው ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስትያን አዳራሽ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል።

መጽሐፉ የሚሸጥባቸው ቦታዎች

Guest Speakers የዕለቱ ተናጋሪዎች

Dr. Samuel Wolde

ዶክተር ሳሙኤል ወልዴ

Bro. Fiseha Dejene

ወንድም ፍሰሐ ደጀኔ

Prof. Mesfin Araya

ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

Prof. Atalay alem

ፕሮፌሰር አታላይ ዓለም

Bro. Yared Ermias

ወንድም ያሬድ ኤርሚያስ

Dr. Nigusse Tefera

ዶክተር ንጉሴ ተፈራ

Dr. Betta Mengistu

ዶክተር ቤተ መንግስቱ