በገዛ እጅዎ እራስዎን ከማጥፋትዎ በፊት ያንብቡኝ
በገዛ እጅዎ እራስዎን ከማጥፋትዎ በፊት ያንብቡኝ -በኢልማንኒያ- እንደ አውሮጲያዊያኑ አቆጣጠር በ1985 ራሱን ለመግደል ሲሰናዳ አቶ ኬን ባልድዌን ገና ሃያ ስምንት አመቱ ነበር። ዓመታትን ያስቆጠረው ከድባቴ ጋር ሲያደርግ የነበረው የዕለት ከዕለት የጨለማ ውስጥ ፍልሚያ ልቡን ማሳሳት ብቻ ሳይሆን ተስፋውን አስቆርጦታል። ተኝቶ ሲነቃ ደስ አይለውም። “ለምን ነቃሁ? ለምን እንደተኛሁ በዚያው ለሁል ጊዜው አላሸለብኩም?” በሚሉት ጥያቄዎች እራሱን ይኮንናል።…