Tag: Mental Health

You are here:

ከተቀዳው ክሬ

የዚህ ማኅበራዊ ድረ-ገጽ ጽንሱም ውልደቱም ከወገን ጋር የተገኘን በጎ እውቀት ለመከፋፈል ካለ የመለካም ፈቃደኝነትና ጉጉት የፈለቀ ነው። በዚህ ማኅበራዊ ድረ-ገጽ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከሚዳሰሱስት ንዑሥ የእወቀት ዘርፎች መካከል የሥነ-ልቦና ጥቃት እንዲሁም ከአዕምሮ ጤና አኳያ የሚነሱ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸው። የአዕምሮና የሥነ-ልቦና ጥቃትን “በፈጣሪ ከመቀሰፍ” ካልሆነም “በጋኔን ከመለከፍ” ጋር ብቻ በማያያዝ በሰንሰለት ታስረው የሚማቅቁትንና . . .

Read story